ማቴዎስ 5:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው የጨውነት ጣዕሙን ቢያጣ ጣዕሙን መልሶ ሊያገኝ ይችላልን? ወደ ውጪ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ጥቅም አይኖረውም።

ማቴዎስ 5

ማቴዎስ 5:9-14