ማቴዎስ 27:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ንጹሕ ሰው አሳልፌ በመስጠቴ በድያለሁ” አለ።እነርሱም፣ “ታዲያ እኛ ምን አገባን፤ የራስህ ጕዳይ ነው!” አሉት።

ማቴዎስ 27

ማቴዎስ 27:2-7