ማቴዎስ 27:35-38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

35. ከሰቀሉትም በኋላ ዕጣ ጥለው ልብሱን ተካፈሉ፤

36. በዚያም ተቀምጠው ይጠብቁት ነበር። ከራስጌውም፣

37. “ይህ የአይሁድ ንጉሥ ኢየሱስ ነው” የሚል የክስ ጽሑፍ አኖሩ።

38. ሁለት ወንበዴዎች አንዱ በቀኙ፣ አንዱ በግራው አብረውት ተሰቅለው ነበር።

ማቴዎስ 27