ማቴዎስ 26:74 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም እየማለና እየተገዘተ፣ “እኔ ሰውየውን አላውቀውም!” አላቸው።ወዲያውም ዶሮ ጮኸ።

ማቴዎስ 26

ማቴዎስ 26:71-75