ማቴዎስ 26:4-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. በረቀቀ መንገድ ኢየሱስን ለማስያዝና ለማስገደል ተማከሩ።

5. ነገር ግን፣ “በሕዝቡ መካከል ረብሻ እንዳይነሣ በበዓል ቀን አይሁን” በማለት ተስማሙ።

6. ኢየሱስ በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፣

ማቴዎስ 26