ማቴዎስ 24:12-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ክፋት ስለሚገን የብዙ ሰዎች ፍቅር ይቀዘቅዛል፤

13. እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።

14. ለሕዝብ ሁሉ ምስክር እንዲሆን፣ ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፤ ከዚያም መጨረሻው ይመጣል።

15. “እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተነገረው፣ ‘የጥፋት ርኩሰት’ በተቀደሰው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፣ አንባቢው ያስተውል።

ማቴዎስ 24