ማቴዎስ 23:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንተ ግብዞች የኦሪት ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን፤ ወዮላችሁ! የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ትወለውላላችሁ፤ በውስጣቸው ግን ቅሚያና ስስት ሞልቶባቸዋል።

ማቴዎስ 23

ማቴዎስ 23:22-29