ማቴዎስ 22:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም፣ “የቄሣር ነው” አሉት።እርሱም መልሶ፣ “እንግዲያውስ የቄሣርን ለቄሣር፣ የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ስጡ” አላቸው።

ማቴዎስ 22

ማቴዎስ 22:13-24