ማቴዎስ 2:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የልቅሶና የታላቅ ዋይታ ድምጽ፣በራማ ተሰማ፤ራሔል ስለ ልጆቿ አለቀሰች፤መጽናናትም አልቻለችም፤ልጆቿ ሁሉ አልቀዋልና።”

ማቴዎስ 2

ማቴዎስ 2:9-23