ማቴዎስ 19:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ኢየሱስ ይህን ተናግሮ ከጨረሰ በኋላ፣ ገሊላን ትቶ ከዮርዳኖስ ማዶ ወዳለው ወደ ይሁዳ አውራጃ ሄደ።

2. ብዙ ሕዝብም ተከተለው፤ በዚያም ፈወሳቸው።

ማቴዎስ 19