ማቴዎስ 13:57 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህም ሳይቀበሉት ቀሩ።ኢየሱስ ግን፣ “ነቢይ የማይከበረው በራሱ አገርና በራሱ ቤት ብቻ ነው” አላቸው።

ማቴዎስ 13

ማቴዎስ 13:52-58