ማቴዎስ 13:56-58 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

56. እኅቶቹስ ከእኛው ጋር አይደሉምን? ታዲያ ይህ ሰው ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው?”

57. ስለዚህም ሳይቀበሉት ቀሩ።ኢየሱስ ግን፣ “ነቢይ የማይከበረው በራሱ አገርና በራሱ ቤት ብቻ ነው” አላቸው።

58. ባለማመናቸውም ምክንያት ብዙ ታምራትን በዚያ አላደረገም።

ማቴዎስ 13