ማቴዎስ 13:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህም በነቢዩ እንዲህ ተብሎ የተነገረው ተፈጸመ፤“አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተሰወረውንም እናገራለሁ።”

ማቴዎስ 13

ማቴዎስ 13:33-44