ማቴዎስ 11:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሁሉ ነገር ከአባቴ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ ሌላ ወልድን የሚያውቅ የለም፤ ከወልድና ወልድ ራሱ ፈቅዶ ከሚገልጥላቸው ሌላ አብን የሚያውቅ የለም።

ማቴዎስ 11

ማቴዎስ 11:19-30