ማቴዎስ 1:12-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ከባቢሎን ምርኮ በኋላ፣ኢኮንያን ሰላትያልን ወለደ፤ሰላትያልም ዘሩባቤልን ወለደ፤

13. ዘሩባቤል አብዩድን ወለደ፤አብዩድ ኤልያቄምን ወለደ፤ኤልያቄም አዛርን ወለደ፤

14. አዛር ሳዶቅን ወለደ፤ሳዶቅ አኪምን ወለደ፤አኪምም ኤልዩድን ወለደ፤

ማቴዎስ 1