ማቴዎስ 1:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቅያስ ምናሴን ወለደ፤ምናሴ አሞንን ወለደ፤አሞንም ኢዮስያስን ወለደ፤

ማቴዎስ 1

ማቴዎስ 1:5-19