ማርቆስ 9:48-50 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

48. “በገሃነም ትሉ አይሞትም፤ እሳቱ አይጠፋምና፤

49. ሰው ሁሉ በእሳት ይቀመማልና።

50. “ጨው መልካም ነው፤ ነገር ግን ጨው ጨውነቱን ቢያጣ እንዴት መልሳችሁ ጣዕም እንዲኖረው ታደርጉታላችሁ? ጨው በውስጣችሁ ይኑራችሁ፤ እርስ በርሳችሁም ተስማሙ።”

ማርቆስ 9