ማርቆስ 6:37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ግን መልሶ፣ “የሚበሉትን እናንተው ስጧቸው” አላቸው።እነርሱም፣ “ሄደን በሁለት መቶ ዲናር እንጀራ ገዝተን የሚበሉትን እንስጣቸውን?” አሉት።

ማርቆስ 6

ማርቆስ 6:33-41