ማርቆስ 2:27-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. ደግሞም እንዲህ አላቸው፤ “ሰንበት ለሰው ተፈጠረ እንጂ፣ ሰው ለሰንበት አልተፈጠረም፤

28. ስለዚህ የሰው ልጅ የሰንበት ጌታዋ ነው።”

ማርቆስ 2