ማርቆስ 14:70 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ግን አሁንም ካደ።ከጥቂት ጊዜ በኋላ፣ በዚያ የቆሙት ሰዎች ጴጥሮስን፣ “የገሊላ ሰው እንደ መሆንህ መጠን፣ በእርግጥ አንተ ከእነርሱ አንዱ ነህ” አሉት።

ማርቆስ 14

ማርቆስ 14:63-72