ማርቆስ 14:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ድኾች ምንጊዜም ከእናንተ ጋር ናቸው፤ በፈለጋችሁ ጊዜ ልትረዷቸው ትችላላችሁ፤ እኔ ግን ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር አልኖርም፤

ማርቆስ 14

ማርቆስ 14:1-17