ማርቆስ 13:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከቤተ መቅደስ ሲወጣ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፣ “መምህር ሆይ፤ ድንጋዮቹ እንዴት እንደሆኑ፣ ሕንጻውም እንዴት ውብ እንደሆነ እይ” አለው።

ማርቆስ 13

ማርቆስ 13:1-6