ማርቆስ 11:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከፊቱ የቀደሙትና ከኋላው የተከተሉትም በታላቅ ድምፅ፤ እንዲህ ይሉ ነበር፤“ሆሣዕና!በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!

ማርቆስ 11

ማርቆስ 11:1-18