ማርቆስ 11:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ለኢየሱስ “አናውቅም” ብለው መለሱለት።ኢየሱስም፣ “እንግዲያው እኔም እነዚህን ነገሮች በምን ሥልጣን እንደማደርግ አልነግራችሁም” አላቸው።

ማርቆስ 11

ማርቆስ 11:26-33