ማሕልየ መሓልይ 8:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሷ ቅጥር ብትሆን፣በላይዋ የብር መጠበቂያ ማማ እንሠራባታለን፤በር ብትሆን፣በዝግባ ዕንጨት እንከልላታለን።

ማሕልየ መሓልይ 8

ማሕልየ መሓልይ 8:3-10