ማሕልየ መሓልይ 8:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም ወደ አስተማረችኝ፣ወደ እናቴም ቤት፣እጅህን ይዤ በወሰድሁህ ነበር፤የምትጠጣውን ጣፋጭ የወይን ጠጅ፣የሮማኔን ጭማቂም በሰጠሁህ።

ማሕልየ መሓልይ 8

ማሕልየ መሓልይ 8:1-6