ማሕልየ መሓልይ 8:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰሎሞን በብኤላሞን የወይን ተክል ቦታ ነበረው፤የወይኑን ተክል ቦታም ለአትክልተኞች አከራየው፤እያንዳንዳቸውም የፍሬውን ዋጋ፣አንድ አንድ ሺህ ሰቅል ብር ያመጡለት ነበር።

ማሕልየ መሓልይ 8

ማሕልየ መሓልይ 8:1-12