ማሕልየ መሓልይ 7:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺ የልዑል ልጅ ሆይ፤ነጠላ ጫማ የተጫሙ እግሮችሽእንዴት ያምራሉ ሞገስን የተጐናጸፉ ዳሌዎችሽ፣ብልኅ አንጥረኛ የተጠበባቸውን የዕንቊ ሐብል ይመስላሉ።

ማሕልየ መሓልይ 7

ማሕልየ መሓልይ 7:1-6