ማሕልየ መሓልይ 6:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንከን የሌለባት ርግቤ ግን ልዩ ናት፤እርሷ ለወለደቻት የተመረጠች፤ለእናቷም አንዲት ናት፤ቈነጃጅት አይተው “የተባረክሽ ነሽ”አሏት፤ንግሥቶችና ቁባቶችም አመሰገኗት።

ማሕልየ መሓልይ 6

ማሕልየ መሓልይ 6:5-12