ማሕልየ መሓልይ 6:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ውዴ መንጋውን ለማሰማራት፣ውብ አበቦችንም ለመሰብሰብ፣የቅመማ ቅመም መደቦቹ ወዳሉበት፣ወደ አትክልት ቦታው ወርዶአል።

ማሕልየ መሓልይ 6

ማሕልየ መሓልይ 6:1-11