ማሕልየ መሓልይ 5:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተዋብሽ ሆይ፤ውድሽ ከሌሎች እንዴት ቢበልጥ ነው?እስከዚህ የምትማጠኚንስ፣ውድሽ ከሌሎች እንዴት ቢበልጥ ነው?

ማሕልየ መሓልይ 5

ማሕልየ መሓልይ 5:3-16