ማሕልየ መሓልይ 5:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አፉ ራሱ ጣፋጭ ነው፤ሁለንተናውም ያማረ ነው፤እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፤ውዴ ይህ ነው፤ ባልንጀራዬም እርሱ ነው።

ማሕልየ መሓልይ 5

ማሕልየ መሓልይ 5:6-16