ማሕልየ መሓልይ 5:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. እግሮቹ በንጹሕ ወርቅ መቆሚያ ላይ የተተከሉ፣የዕብነ በረድ ምሰሶዎችን ይመስላሉ፤መልኩ እንደ ሊባኖስ ነው፤እንደ ዝግባ ዛፎቹም ምርጥ ነው።

16. አፉ ራሱ ጣፋጭ ነው፤ሁለንተናውም ያማረ ነው፤እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፤ውዴ ይህ ነው፤ ባልንጀራዬም እርሱ ነው።

ማሕልየ መሓልይ 5