ማሕልየ መሓልይ 4:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ውዴ ሆይ፤ እንዴት ውብ ነሽ!እንዴትስ ያለሽ ቈንጆ ነሽከመሸፈኛሽ ውስጥ ያሉት ዐይኖችሽእንደ ርግብ ዐይኖች ናቸው፤ጠጒርሽም ከገለዓድ ተራራ እንደሚወርድ፣የፍየል መንጋ ነው።

ማሕልየ መሓልይ 4

ማሕልየ መሓልይ 4:1-7