ማሕልየ መሓልይ 3:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁሉም ሰይፍ የታጠቁ፣ሁሉም በጦርነት የተፈተኑ ናቸው፤የሌሊት አደጋን ለመከላከልም፣እያንዳንዳቸው ሰይፋቸውን በወገባቸው ታጥቀዋል።

ማሕልየ መሓልይ 3

ማሕልየ መሓልይ 3:7-11