ማሕልየ መሓልይ 2:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት፣ራሱ እስኪፈልግ ድረስ፣ፍቅርን እንዳታስነሡት ወይም እንዳትቀሰቅሱት፣በሚዳቋና በሜዳ ዋልያ አማጥናችኋለሁ።

ማሕልየ መሓልይ 2

ማሕልየ መሓልይ 2:3-12