ማሕልየ መሓልይ 2:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዘቢብ አበረታቱኝ፤በእንኰይም አስደስቱኝ፤በፍቅሩ ተይዤ ታምሜአለሁና።

ማሕልየ መሓልይ 2

ማሕልየ መሓልይ 2:1-8