ማሕልየ መሓልይ 2:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዱር ዛፎች መካከል እንዳለ እንኰይ፣ውዴም በጐልማሶች መካከል እንዲሁ ነው፤በጥላው ሥር መቀመጥ ደስ ያሰኛል፤የፍሬውም ጣፋጭነት ያረካኛል።

ማሕልየ መሓልይ 2

ማሕልየ መሓልይ 2:1-6