ማሕልየ መሓልይ 2:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺ በገደል ዐለት ንቃቃት፣በተራሮችም ባሉ መደበቂያ ስፍራዎች ውስጥ ያለሽ ርግቤ ሆይ!ፊትሽን አሳይኝ፤ድምፅሽንም አሰሚኝ፤ድምፅሽ ጣፋጭ፣መልክሽም ውብ ነውና።

ማሕልየ መሓልይ 2

ማሕልየ መሓልይ 2:5-15