ማሕልየ መሓልይ 1:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንቺ ከሴቶች ሁሉ ይበልጥ የተዋብሽ ሆይ፤ የማታውቂ ከሆነ፣የበጎቹን ዱካ ተከተዪ፤የፍየል ግልገሎችሽንም፣በእረኞቹ ድንኳን አጠገብ አሰማሪ።

ማሕልየ መሓልይ 1

ማሕልየ መሓልይ 1:1-17