ማሕልየ መሓልይ 1:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር።

2. በከንፈሩ መሳም ይሳመኝፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ ደስ ያሰኛልና።

3. የሽቱህ መዐዛ ደስ ያሰኛል፤ስምህ እንደሚፈስ ሽቱ ነው፤ታዲያ ቈነጃጅት ቢወዱህ ምን ያስደንቃል

ማሕልየ መሓልይ 1