ሚክያስ 7:19-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ተመልሰህ ትራራልናለህ፤ኀጢአታችንን በእግርህ ትረግጣለህ፤በደላችንንም ሁሉ ወደ ጥልቁ ባሕር ትጥላለህ።

20. ከቀድሞ ዘመን ጀምሮለአባቶቻችን በመሐላ ቃል እንደ ገባህላቸው፣ለያዕቆብ ታማኝነትን፣ለአብርሃምም ምሕረትን ታደርጋለህ።

ሚክያስ 7