ሚክያስ 3:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መልካሙን ጠላችሁ፤ ክፉውንም ወደዳችሁ፤የሕዝቤን ቈዳ ገፈፋችሁ፤ሥጋቸውንም ከዐጥንቶቻቸው ለያችሁ፤

ሚክያስ 3

ሚክያስ 3:1-10