ሚክያስ 2:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚሰብረው ወጥቶ በፊታቸው ይሄዳል፤እነርሱም በሩን በመስበር ወጥተው ይሄዳሉ፤ እግዚአብሔር እየመራቸው፣ንጉሣቸው ቀድሞአቸው ይሄዳል።

ሚክያስ 2

ሚክያስ 2:4-13