ሚክያስ 1:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. እናንት በመሪሳ የምትኖሩድል አድራጊ አመጣባችኋለሁ፤ያ የእስራኤል ክብር የሆነውወደ ዓዶላም ይመጣል።

16. ደስ ለምትሰኙባቸው ልጆቻችሁ፣በሐዘን ራሳችሁን ተላጩ፤ራሳችሁን እንደ አሞራ ራስ ተመለጡት፤ከእናንተ በምርኮ ይወሰዳሉና።

ሚክያስ 1