ሚክያስ 1:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ እናንተ ለሞሬሼትጌት፣ማጫ ትሰጣላችሁ፤የአክዚብ ከተማ፣ለእስራኤል ነገሥታት መታለያ ትሆናለች።

ሚክያስ 1

ሚክያስ 1:10-16