ሚልክያስ 2:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን በቃላችሁ አታክታችሁታል።እናንተም፣ “ያታከትነው እንዴት ነው?” ትላላችሁ?“ክፉ የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መልካም ነው፤ እርሱም በክፉዎች ደስ ይለዋል” ወይም “የፍትሕ አምላክ ወዴት ነው?” በማለታችሁ ነው።

ሚልክያስ 2

ሚልክያስ 2:9-17