መዝሙር 99:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴና አሮን ካህናቱ ከሆኑት መካከል ነበሩ፤ሳሙኤልም ስሙን ከጠሩት መካከል አንዱ ነበረ፤እነርሱ ወደ እግዚአብሔር ተጣሩ፤እርሱም መለሰላቸው።

መዝሙር 99

መዝሙር 99:1-9