መዝሙር 99:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር በጽዮን ታላቅ ነው፤ከሕዝቦችም ሁሉ በላይ ከፍ ከፍ ብሎአል።

መዝሙር 99

መዝሙር 99:1-9