መዝሙር 97:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተራሮች በእግዚአብሔር ፊት፣በምድርም ሁሉ ጌታ ፊት እንደ ሰም ቀለጡ።

መዝሙር 97

መዝሙር 97:4-6